ወንዶች ማረፍ ወይም ማፈር ያስፍልጋል
አንድ በቀርብ የማውቀው ወዳጄ በጣም እንደተበሳጨና የሚያደርገው እንደጠፋው ሲያጫውተኝ
ይህን ያክል
ምን
ቢያጋጥመው
ነው
ብዬ
በጣም
አሳስቦኝ
አመሻሽ
ላይ
ወደ
ቤቱ
ጎራ
አልኩኝና
ወዳጄ
ምን
ገጥሞህ
ይሆን
አልኩት.
ትውውቃችን
እዚህ
ሃገር
እንደመጣው
ከተዋወቋቸው
ሰዎች
የመጀመርያው
ስለሆነ
ብዙ
ጊዜ
በችግሬም
ሆነ
በደስታዬ
የመጀመርያው
ሰው
ነው.
እንደ ማነኛውም
ቤተሰብ
እንዳለው
ሰው
ለቤተሰቦቹ
ብዙ
ጊዜውን
ይሰጣል.
በተለይ
አገር
ቤት
ያሉትን
ታናናሾቹን
ሰው
ለማድረግ
በዙ
ፕላን
እንዳለው
ጠንቅቄ
አውቃለሁ.
ከኑሮ
የምትተርፈውን
ገንዘብ
ወደ
አገር
ቤት
ነው
የሚልከው.
በርገጥ
ሳይማር
ላስተማረን
ቤተሰብ
ይሄ
ቢያንስ
እነጂ
አይበዛም.
እኔም
ላለማስጨነቅ አስቤ
ቤተሰብ እንዴት
ነው? አለኩት
እሱም
ቤተሰብ ሰላም
ናቸው. ምን
ይሆናሉ በለህ
ነው ? አለኝ
መለሱ
ግን ምንም
ያለመሆን አይመስልም.
የተፈጠረ
ነገር አለ
እንዴ ? አልኩት
እርሱም
አንድ እህቱ
ማርገዟን በመስማቱ
በጣም እንደተበሳጨ
ነገረኝ.
እንዴ
ማርገዝ ታድያ
ያበሳጫል እንዴ
? አምላክ ካመጣው
ምን ይደረጋል
? አለኩት
እሱም
አይ አንት
እንደዛ አይደለም
ገና 16 አመቷ
ነው እኮ.
በትምህርቷ ደግሞ
በጣም ጎበዝ
ነበረች 10ኛ
ክፈል ጥሩ
ውጤት ሰላመጣች
ዩኑቨረስቲ ለመግባት
እየተዘጋጀች ነበረ.
ሁላችንም የምንኮራባት
እህታችን ነች
ግን ምን
ዋጋ አለው
ጉድ አደረጋት.
የሚገርመው ደሞ
ያስረገዛት ለጅ
ማርገዟን ሲየውቅ
የኔ አይደለም
አላውቅም ማለቱ
ከምንም በላይ
ያናድዳል. አጠገቧ
ብሆን ምን
ላደርገው እንደምችል
አላውቅም አለኝ.
ጥቂት
ደቂቃ ዝም
አልኩኝ ከዛም
ማለት ያለብኝን
ብዬ ወደ
ቤቴ ተመለሰኩ.
ታድያ ወደ
ቤቴ እንደገባሁ
የልጅቷን ታሪክ
በአዕምሮዬ እያሰበኩ
ስላለሁበት አገር
ማሰብ ጀመርኩ.
እዚህ እኔ
ያለሁበት ሃገር
የሴት ልጅ
ያላትን መብት
በባአግባቡ ለተጠቀመበት
በጣም ደስ
የሚል ነው.
ሲጀመር ብዙዎቻችን
አልጋ ላይ
ከተቃራኒ ጾታ
ጋር አልጋ
ላይ ስንጋደም
ማርገዝ ፣
ማስረገዝ የሚባል
ነገር እንዳለ
እንዴት ይጠፋዋል.
በርገጥ የ16
አመት ልጅ
ትንሽ ናት
የወላጅ ክትትል
ያስፈልጋት ነበር.
መቼም የሰው
ልጅ በባህሪው
አታድረግ የተባለውን ማድረግ ይወዳል ያ ባይሆንማ ኖሮ የሰው ዘር ከገነትም ባልወጣ ነበር. በዘር የሚተላለፍ ነገሮች እነዳሉ ሁሉ የማይተላለፍ ነገሮችም አሉ.
የስነ
ልቦና
ተመራማሪዎች
አብዛኛው
የሰው
ልጅ
አታድርግ
የተባለውን
በተቀራኒ
ለምን
እንደሚያደርግ
ሰፊ
ምርምርና
ጥናት
እንደሚፈለግ
ይናገራሉ.
እኔ
ገን
እላለሁ
አትልፉ
ከአባታችን
አዳምና
ከእናታችን
ሄዋን
የወሰድነው
የዘር
ውርስ
ነው.
ወደ
ታሪኩ
ስመለስ
ይች
እህታችን
በርግጥ
እንደ
ብዙዎቹ
ሴቶች
በአካልም
ሆነ
በበቃት
መድረሷን
ለማሳየት
መቸኮሏ
ለዚህ
ዳርጓታል.
እዚህ
ሃገር
አነድ
ወንድ
ልጅ
አባትነቱ
ከተረጋገጠ
ህግ
አፍንጫውን
ይዞ
ልጁ
18 አመት
እስከሚሞላው
የልጅ
ማሳደጊያ
ገንዘብ
ስለሚያስከፍለው
ተጠንቅቆ
የሚራመደው
የሚራመድ
ይመስለኛል.
በርግጥ
ይሄን
የመሰለ
ህግ
አገር
ቤትም
ሊኖር
እንደሚችል
እገምታለሁ
ነገር
ተግባራዊነቱ
በጣም
ደካማ
ነው.
ምክንያቱም
አንድ
ሰው
አባት
መሆኑን
ለማረጋገጥ
ብዙ
ድካምና
ወጭ
ይጠይቃል.
ያንንም
አድርጎ
ቢረጋገጥ
የትኛው
የህግ
ክፍል
ነው
ተከታትሎ
የሚያስጨርሰው
? በአጠቃላይ
የማይታሰብ
ነው.
ነገር
ግን
ወንዶች
ሆይ
ፍርድቤት
ባይፈርዳችሁም
አምላክ
ፍርዱን
እንደሚሰጣቹ
አትዘንጉ.
ልክ
እንደ
እናንት
ሁሉ
እህቶቻችንም
ጥሩ
ህይወትን
ይፈለጋሉና
በሰው
ህይወት
ባትቀልዱ
መልካም
ነው.ደግሞስ በራሳችሁ ጥፋት የመጣውን ፍጡር ለምን እንደ እቃ ትጥላላቹ እንስሶች እነኳን የወለዷቸውን ልጆች አይከዱም.
መቼም
በጫወታ
አይደል
ሌላ
ጫወታ
የሚመጣው
አንድ
የአባቴን
ጓደኛ
ታሪክ
እዚህ
ጋር
ብጠቅሳት
ምንም
አይደለም.
ሰውዬው
በወጣትነታቸው
ጊዜ
ዩኒቨርሰቲ
ሊጨርሱ
1 ዓመት
ሲቀራቸው
በፍቅር
አብራቸው
የነበረች
ወጣት
ማርገዟን
ስትነግራቸው
ያለፍላጎቷ
እንድታስወርድ
ያስደርጓታል
እሷም
በሆነው
ሁሉ
ደስተኛ
ስላልነበረች
ከዚያ
ጊዜ
ጀምሮ
ከርሳቸው
ተለይታ
ከሌላ
ተጋበታ
ወልዳ
መኖር
ጀመረች.
አርሳቸው
ታድያ
ትምህርታቸውን
ጨርሰው
ከአንዴም
ሶስተ
ጊዜ
ቢያገቡም
ለመውለድ
ባለመቻላቸው
ሶስቴ
አግብተው
ሶስቴ
ፈትተዋል.
አርሳቸውም
አምላክ
ፈቅዶ
በሰጠኝ
ጊዜ
እምቢ
ብዬ
ዛሬ
ከየት
ላምጣው
የላሉ.
በሚያስተምሩበት
ዩኒቨርስቲ
ወስጥ
በተሰጣቸው
መኖርያ
ቤት
በብቸኝነት
ህይወትን
ይታገላሉ.
የልጅ
ነገር
ገን
አበቃለት
ለጥፋቴ
የተሰጠኝ
ከፍያ
ነው
ይላሉ.
አምላክ
ከዚህ
አይነት
ቅጣት
ሁላችንንም
ይጠብቀን.የዛሬ ጥፋታችን ዋጋው በዙ እንዳይሆን እንጠንቀቅ እላለሁ.
እህቶቼ
ከምንም
በላይ
ለዚህ
ጉዳይ
ተጠቂዎች
እንደመሆናቹ
መፍትሄውም
እናንተ
እጅ
ላይ
ነው.
በተለይ
ታናናሾቻችሁን
መምከር
እና
የህይወት
መንገድን
መጠቆም
ተገቢ
ነው.
ወላጆችም
ለጆቻቹ
ከማን
ጋር
እነደሚውሉና
እንደሚገናኙ
ማወቁ
ባይቻል
እንኳን
አቀርቦ
ማውራቱና
ማማከሩ
ጠቃሚ
ነው.
ታሞ
ከመማቀቅ
አስቀድሞ
መጠንቀቅ
አየደል
የሚባለው.
አምላክ
ሀገራችንን
እና
ሕዝቧን
ይጠብቅ
No comments:
Post a Comment