በቅርቡ ወደ እረፍት በሄድኩበተ ቦታ ከአነድ ወንድሜ ጋር ተዋወቅነ. ያስተዋወቀኝ ሰው እንደነገረኝ ከሆነ ይሄ ሰው በትምሕርቱ ጥሩ ደረጃ ከመድረሱ ወጭ ጥሩ ስራና ኑሮ ያለው ሰው ነው. ብዙ ጊዜ ተምረናል ከሚሉ ሰዎች ጋር ማውራት አያስደስተኝም. ምክንያቱም አለመታደል ሆኖ አብዛኞቹ ይሰመርብተ አብዛኞቹ የሀገራችን ምሁራን ከእውነት ይልቅ ውሸትን ፣ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን፣ ከሰላም ይልቅ ጦርነትን ከቀናነተ ይልቅ ጠማማነትን ከምንም በላይ ከአንድንት ይልቅ መለያየትን የሚሰበኩ ያጎረሳቸውን እጅ የሚነክሱ በመሆባቸው ነው. ይህም ሰው ታድያ ስማችንን ከተዋወቅን በሀላ የመጀመርያው ጥያቄው
ከየተ ነህ ? ነበረ
እኔም ፈጠን ብዬ መቼም ጠቆር ስላለኩኘ አየደለም የጠየቅከኘ አለኩት የፈራሁትን ጥያቄ ለመሸሽ ያክል.
ኢትዮጵያዊነትህ አያጠያይቀም አላኝ ማለቴ........ ሲል
እኔም ጫታውን ለማስቀየር አስቤ ይገረምሃል ይሄን ጥያቄ በፌስቡከ ስለሰለቸኝ በአንድ ወቅት የምጠቀምበትን ስም ዘር ለገበሬ ብዬው ነበር ፣ በዚህ የተነሳ ከዚህ ጥያቄ አሳርፎኝ ነብር ዛሬ ያቺ ስም ሳታስፈለገኝ አትቀርም አልኩት. አንዳነዴ እኮ ማስተባበለም መልካም ነው . ፈስ ያለበት ....... አይደል የሚባለው እሱ እናቴ መልሰው ወፍጮ ከተው አበኩተው ቢሰሩትም ያው ይመስላል
ባለንበት ዘመን አለማችን ወደ አንድ መንደርንተ እየተቀየረች ፣ ብዙዋች የኢኮኖሚ ሆነ የፖለቲካ ጥያቄዎቻቸውን በተናጥል ለመፍታት ያለውን ድካም ፣ ወጭ እነዲሁም ጊዜ በደንብ ተረድተወት አንድነትነ መረጠው በዚያ ላይ በዙ ነገረ እየሰሩ ይገኛሉ. እኛስ ? መልሱን ለእያንዳዳችን ትቸዋለሁ. አለማችን አንድንትን ከምንም ጊዜ በላይ ትፈልጋለች. ማደግ መለወጥ ከፈለግን ብቸኛው መንገድ ማበር ነው ,
EAC R ፣ EU ፣ BRICS ፣ CUBKR ከበዙዋቹ የሕብረት ምሳሌዎች በጣም ጥቂቶቹ ለምሳሌ እነዲሆኑን እነዚህነ መመለከተ በቂ ነው. ምንም እንኳን የተቋቋሙባቸው አላማ የተለያዩ ቢሆንም ኢላማቸው ግን ብዙም አይራራቅም.
በወቀቱ ከዚህ ወንድሜ ጋር ካጨቃጨቁኝ ነጥቦች አነዱ፣ ለምን የአንድነቱ ሃይል በጅምላ አማራ ብሎ እነደሚጠራቸው ባለውቅም ይሄ የሱ ብቻ ሃሳብ እንዳለሆነ አውቃለሁ. እኔ ለራሴ ደጋግሜ ጠይቄ መልስ ያላገኘሁለት ነገር ነው. አንድነትን በምን መስፈርት ተለከቶ እነደሆነ ባይገባኝም አማራ የሚያሰኝ ከሆነ እኔም ከዛሬ ጀምሮ አማራ ልባል. በነገራችን ላይ እኔና መሰሎችህ ደግሞ ጉዲፈቻ ትባላላቹ ሲለኝ በጣም አሰደነቀኘ ልዩነታችን ምን ያክል እነደሰፋ ያኔ ነው የተረዳሁት.
ያልተማሩት አያቶቼ ለሃገራቸው ሲዋጉ ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ባቆዩለተ ሃገር እኔ ጉዲፈቻ ስባል ይደንቃል. ከምንም በላይ የሚደነቅው በዚህ ዘመን አውሮጳ እና አሜርካ ቁጭ ብሎ እነዲህ ያለ ዲስኩር ምን ይባላል. እረ ወዳጄ ንቃ እየዬም ሲደላ ነው. ዛሬ እናት ሃገርህ ከአንባገነኖች ፣ ከዘረኞች ፣ ከከፋፋይ የሚያድናት ልጅ ፍለጋ እነጂ የሚሲያነሮችነ ከፋፋይ አጀንዳ የሚዘራ መች ጠፋ. በሞቱት አያቶቻችን መነገድ የሚያበቃው መቼ ነው? ተስማምቶና ተፈቃቅሮ በኖረ ሕዝብ መሃል ግርዶሽ መጣል ምን የሚሉት ስልጣኔ ነው?
የወያኔ አገዛዝ በቀደደልን ቦይ መሄድ የትም አያደርስም ጥላቻን በመስበክ የትም አይደረስም. ዛሬ እኔና አንተ የምንኖርባቸው አገሮች አነዴት እዚህ እንደ ደረሱ መመልከት በቂ ነው. በእኔ እና አነተ ያለመስማማት ወያኔ ተጠቀመ. ወንድሞቻችን በበረሃ ፣ በባሕር አለቁ የቀሩት በጥይት ከነሱ የቀሩተ በየ ሃገሩ ታስረው የሚጠይቃቸው አጥተው አመታትን ይቆጥራሉ አነተና እኔ ደሞ በሰው ሕይወት እንቀልዳለን.
ጊዜው ቢረዝምም አህያ የጅብ ናተ ፣ ኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያን ትሆናለች አንተና መሰሎችህ ገን የቀበሮ ባህታዊ ሆናቹ ትቀራላቹ ሞት ለከፋፋዮቸ ፣ ሞተ ለዘረኞች ፣ ድል ለሕዝባችን

No comments:
Post a Comment